ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ናይ ፀሊም አፍሪካዊ ዓላማ ሕዞም ኢሉ ዉን አፍሪካዊ በዓለም ደረጃ ክፍለጡ ዝካአሉ ሐደ ሙሁርን ተመራማርን ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም እዮም ።
እኛ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካም ሆነ በዓለም ደረጃ እየሰራነው ያለን አስተዋፆ ለበርካታ አህጉሮች መርአያ ሆነናል ቀጣይም ድላችን ቀጣይ ነው።ሁሌም ድላችን በመጎናፀፍ ለቀጣይ ትውልድ የበለጠ ድል ሰርተን እንድናስረክብ ይጠበቅብናል ።
እኛ ኢትዮጵያውያን ድል የትም ከኛ አይወጣ ድል ሁሌ ከጎናችን ተሰልፎ ሁሌም ዉጤታማ እንሆናለን ጠንክረን ከሰራን ዉቴታሞች የማንሆንበት መንገድ የለም ፍፅማዊ በሆነ መንገድ ዉቴታሞች እንሆናለን ።
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለራስህን ከብረህ እኛም አስከበርከን
ለራስህን ተጠርተህ እኛም አስጠራሀን እንዲሁም ኢትዮጵያ በዓለም ደረጃ አስጠርተሃታል ።
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን
እግዘአብሄሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!!
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ