2017 ኤፕሪል 26, ረቡዕ
TG Onorham
tgonorham |
tgonorham |
tgonorham |
tgonorham |
tgonorham |
tgonorham |
tgonorham |
tgonorham |
tgonorham |
መሻቴ
ፍለጋውን ለፍቶ፣
ካለሁበት መጥቶ፡፡
መኖርን ሻትኩና፣
እሱም ተገኘና፣
ፈታ ተባለና፣
ዳግም ተሰልችቶ፣
ሌላ መሻት መጥቶ፣
ደግሞ እሱም ወጥቶ፣
መጥቶ ወጥቶ፣
መጥቶ ወጥቶ …..
ዳግም ልቆ መጥቶ፣
ተገኝቶና ወጥቶ፣
የእምነት ተራራ ልቤ ላይ ገንብቶ፣
ላይመለስ ሄደ ቤቴን ተሰናብቶ፡፡
ሶስት የአፍሪካ አገራት የመጀመሪያውን የወባ ክትባት ሊያገኙ ነው
tgonorham |
ሶስት የአፍሪካ አገራት የመጀመሪያውን የወባ ክትባት ሊያገኙ ነው
tgonorham |
ሚያዝያ 16፣ 2009
የአለም ጤና ድርጅት የመጀመሪያ የሆነውን የወባ በሽታ መከላከያ ክትባትን በሶስት የአፍሪካ አገራት ላይ በቀጣዩ አመት ጥቅም ሊያውል ነው።
ኬንያ፣ጋናና ማላዊ ናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ እንዲውል ይፋ የሆነውን የወባ በሽታ ክትባት የሚያስተዋውቁት።
አር ቲ ኤስ የተሰኘው የወባ በሽታ ክትባት የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅም በወባ ትንኝ አማካኝነት የሚከሰተውን የወባ በሽታ እንዴት አድርጎ ማጥቃት እንደሚችል ልምምድ የሚሰጥ ነው ተብሏል።
የአለም ጤና ድርጅት ክትባቱ በአስር ሺዎች የሚቆጠርን ህይወት የማዳን አቅም እንዳለው አመልክቷል።
tgonorham |
ይሁንእንጂ ክትባቱን በድሃ አገራት መጠቀም ከአቅም አንፃር የሚቻል መሆን አለመሆኑን የሚገልፅ ነገር አለመኖሩን ቢቢሲ አመልክቷል።
ክትባቱ ስኬታማ እንዲሆን በየወሩ በተከታታይ ለሶስት ጊዜ ያህልና ለአራተኛ ጊዜ ደግሞ ከ18 ወራት በኃላ በጥብቅ ክትትል መሰጠት አለበት።
tgonorham |
ለዚህም ነው የአለም ጤና ድርጅት ሶስቱን የአፍሪካ አገራት በሙከራ ደረጃ መርጦ በቀጣዩ የአውሮፓዊያን ዓመት ወደ ስራ እንደሚገባ ያስታወቀው።
በአለም
ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶ/ር ማትሺዶ ሞቲ እንደተናገሩት መልካም ዜና የሆነውን የወባ በሽታ ክትባት
በአገራቱ ላይ የሙከራ ውጤቱን በማየት በቀጣይ በስፋት ለመግባት ያስችላል ብለዋል።
ቢቢሲ እንደዘገበው በሙከራ ፕሮጀክቱ 750 ሺህ ህፃናት የሚካተቱ ይሆናል።
ተክለሃይማኖት ገብረመድህን |
Ethiopian News: 'እንደገና' - A documentary about the past and the pre...
Ethiopian News: 'እንደገና' - A documentary about the past and the pre...: (July 08, 2011, Addis ABABA)-A documentary about the past and the present state of Ethiopia and rebuilding the nation again.
tg
tg
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
ልጥፎች (Atom)