https://plus.google.com/110467152445557872296/posts/LVpRtoUyaSR
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ70 ሚሊዮን ብር ወጪ በስድስት ክልሎች የሕዝብ ጤና ጣቢያዎች ሊገነባ ነው።
ባንኩ ለሚያስገነባቸው ጤና ጣቢያዎች የስራ ማስኬጃ ውል ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የባንኩ ተጠባባቂ የቢዝነስ ልማት መኮንን አቶ ለገሰ ጢቆና የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አሚን አማን ተፈራርመዋል።
አማራ ፣ትግራይ፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ ሶማሌ፣ አፋርና ሀረሪ ጤና ጣቢያዎቹ የሚገነቡባቸው ክልሎች ናቸው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማኅበራዊ ተቋማት ክፍተቶችን በመሙላት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እንደሚወጣ አቶ ለገሰ ተናግረዋል።
ኃላፊነቱን ከሚወጣባቸው ዘርፎች መካከል የጤና ተቋማትን መደገፍ ትኩረት ሰጥቶ የሚያከናውነው መሆኑንና ስምምነቱም የዚሁ አካል እንደሆነ ጠቅሰዋል።
በሁሉም ክልሎች የሚያካሂደው የጤና ተቋማት ግንባታም ለኅብረተሰቡ ደረጃውን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግን ዓላማ ያደረገ መሆኑን አክለዋል።
የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አሚን አማን ባንኩ በጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝና ኦሮሚያ ክልሎች ያስጀመራቸው ሶስት ጤና ጣቢያዎች ግንባታቸው 60 በመቶ መጠናቀቁን ገልጸዋል።
መንግስት በቀጣይ ለጤናው ዘርፍ የሚያስፈልጉ ወጪዎች በአገር ውስጥ ምንጮች እንዲሸፈኑ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።
ለተጀመሩም ሆነ ወደፊት ለሚገነቡ የጤና ተቋማት ከውጭ የሚመጣ ብድርና እርዳታን በመቀነስ በአገር ውስጥ ትልልቅ ድርጅቶች የሚሸፈንበትን አቅጣጫ በሂደት ተግባራዊ እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
ባንኩ የሚገነባቸው የጤና ጣቢያዎች ሲጠናቀቁ ለ200 ሺህ ሰዎች አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችሉ ኢዜአ ዘግቧል፡፡ባንኩ የሚገነባቸው የጤና ጣቢያዎች ሲጠናቀቁ ለ200 ሺህ ሰዎች አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችሉ ኢዜአ ዘግቧል፡፡በጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ገብረመድህን አምባየ
ካብ ባህር ዳር ዩኒቨርሲትይ
በጋዜትኝነትና ስነ ተግባቦት ክፍል
አማራ መገናኛ ብዙሃን ረድዮ ኮምትዬ
ፎቶ ለማየት ከፈለጉ
ትጅ ኦኖርሃም

ናይ ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ገብረመድህን ፎቶ ምርአይ ይከአል አዩ
ትጅ ኦኖርሃም
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ