2017 ሜይ 23, ማክሰኞ

ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም

Image result for tedros adhanomዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ሚኒስተር ጥዕና ዓለም ኮይኖም ብምሻሞም ብጣዕሚ ኩርዓት ይስመዐና ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ናይ ኢትዮጵያውያን ኩርዓት ጥራሕ ዘይኮኑስ ናይ መላእ አፍሪካ ሐበን እዮም ።
ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ናይ ፀሊም አፍሪካዊ ዓላማ ሕዞም ኢሉ ዉን አፍሪካዊ በዓለም ደረጃ ክፍለጡ  ዝካአሉ ሐደ ሙሁርን ተመራማርን ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም እዮም ።
እኛ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካም  ሆነ በዓለም ደረጃ እየሰራነው ያለን አስተዋፆ ለበርካታ አህጉሮች መርአያ ሆነናል ቀጣይም  ድላችን ቀጣይ ነው።ሁሌም ድላችን በመጎናፀፍ ለቀጣይ ትውልድ የበለጠ  ድል ሰርተን እንድናስረክብ ይጠበቅብናል ።
እኛ ኢትዮጵያውያን ድል የትም ከኛ አይወጣ ድል ሁሌ ከጎናችን ተሰልፎ  ሁሌም ዉጤታማ እንሆናለን  ጠንክረን ከሰራን ዉቴታሞች የማንሆንበት መንገድ የለም ፍፅማዊ በሆነ መንገድ ዉቴታሞች እንሆናለን ።
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለራስህን ከብረህ እኛም አስከበርከን
ለራስህን ተጠርተህ እኛም አስጠራሀን እንዲሁም ኢትዮጵያ በዓለም ደረጃ አስጠርተሃታል ።
ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን
እግዘአብሄሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!!

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ